የልጆችን ልብ የነካ ተከታታይ አኒሜሽን ቪዲዮ
የይሖዋ ምሥክሮች፣ ትንንሽ ልጆች የመጽሐፍ ቅዱስን መመሪያዎች ተግባራዊ እንዲያደርጉ ለመርዳት ተከታታይ አኒሜሽን ቪዲዮዎችን አዘጋጅተዋል። እነዚህ ቪዲዮዎች የሚዘጋጁት እንዴት ነው? ልጆችስ ስለ ቪዲዮዎቹ ምን ይሰማቸዋል? መልሱን ለማወቅ ይህን ቪዲዮ ተመልከት።