በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሐምሌ 15, 2022
ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2022 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 5

የ2022 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 5

አንድ የበላይ አካል አባል፣ በቅርቡ ከትርጉም ሥራ ጋር በተያያዘ የተመዘገቡ እመርታዎችንና ሕጋዊ ድሎችን ይጠቅሳል። በተጨማሪም በቀድሞዋ ሶቪየት ኅብረት ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ወንድሞችና እህቶች ስደትን በጽናት ለመቋቋም የረዳቸው ምን እንደሆነ የሚያሳዩ አበረታች ቃለ መጠይቆች ያቀርባል።