መጠበቂያ ግንብ ነሐሴ 2014 | አምላክ ከቁም ነገር ይቆጥርሃል?

አምላክ የሚያስብልን ከሆነ ይህን የሚያሳየው እንዴት ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አምላክ ስለ አንተ ያስባል?

ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ እውነት ስለ አንተ ያስባል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አምላክ ይመለከትሃል

ይሖዋ “የምታይ አምላክ” የተባለው ለምንድን ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አምላክ ስሜትህን ይረዳልሃል

አምላክ ልብህን ሲመረምር ትኩረት የሚያደርገው በውስጣዊ ማንነትህ ላይ እንጂ በጉድለቶችህ ላይ አይደለም።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አምላክ ሊያጽናናህ ይችላል

በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ባሉበትና አብዛኞቹ ከባድ ችግሮች በሚያጋጥሟቸው ዓለም ላይ አንተን የሚያስጨንቁህ ነገሮች ከቁጥር የማይገቡ እንደሆኑ ይሰማሃል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አምላክ ወደ አንተ መቅረብ ይፈልጋል

በአምላክ የምታምን ቢሆንም ወደ እሱ መቅረብ እንደማትችል ይሰማሃል?

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

ከፍትሕ መዛባትና ከዓመፅ ጋር የራሴን ትግል አደርግ ነበር

አንትዋን ቱማ ከንግ ፉ በሚባለው የማርሻል አርት መስክ ሠልጥኖ ነበር፤ ሆኖም በ1 ጢሞቴዎስ 4:8 ላይ የሚገኘው ሐሳብ ሕይወቱን ቀየረው።

በእምነታቸው ምሰሏቸው

“ያየሁትን ሕልም ልንገራችሁ አድምጡኝ”

ዮሴፍ የነበረው ውጥንቅጡ የወጣ የቤተሰብ ሕይወት በዛሬው ጊዜ ሁለተኛ ትዳር ለመሠረቱ ቤተሰቦች ጥሩ ትምህርት ይሰጣል።

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ

አምላክን ማን ፈጠረው?

አምላክ ምንጊዜም እንደነበረ ማመን ምክንያታዊ የሆነው ለምንድን ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

አንዳንድ ሃይማኖቶች በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት ላይኖራቸው ይችላል?

በተጨማሪም . . .

አምላክ፣ የራሱ ማንነት የሌለው ኃይል ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ ሁሉንም ነገሮች እንደፈጠረ ይገልጻል፤ ይሁንና ስለ እኛስ በግል ያስባል?