ገጽ ሠላሳ ሁለት
ገጽ ሠላሳ ሁለት
ምድር ትጠፋ ይሆን? ገጽ 5ን ተመልከት።
በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት አምላክ ወደ ፍጻሜ የሚያመጣው ምንን ነው? ከገጽ 5-6 ተመልከት።
ከባለቤትህ ጋር አለመግባባት ቢፈጠር በዘዴ ለመነጋገር ምን ሊረዳህ ይችላል? ገጽ 12ን ተመልከት።
ኢየሱስ ደስተኛ ለመሆን ሚስጥሩ ምን እንደሆነ ተናግሯል? ገጽ 16ን ተመልከት።
ኢየሱስ በአናጺነት ሙያ ያገኘውን ሥልጠና በማስተማር ሥራው እንዴት ተጠቅሞበት ሊሆን ይችላል? ከገጽ 25-26 ተመልከት።
[በገጽ 32 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
U.S. National Archives photo