በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

ሥዕሉን አብራራ

1. ኢየሱስ በማቴዎስ 13:3-9, 18-23 በተናገረው ምሳሌ፣ ዘሮቹ የወደቁት በየትኞቹ አራት ቦታዎች ላይ ነው?

መልሶችህን ከሥዕሉ ጋር ለማገናኘት በመስመር ተጠቀም።

......

......

......

......

2. ዘሩ ምን ያመለክታል?

......

▪ ለውይይት:- ልብህ እንደ ጥሩ መሬት እንዲሆን ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው? እንዲህ ዓይነት ጥረት ማድረጉ ጠቃሚ የሆነው ለምንድን ነው?

ዘመኑ መቼ ነበር?

እያንዳንዱን ታሪክ ከተፈጸመበት ዘመን ጋር በመስመር አገናኝ።

1943 ከክ.ል. በፊት 1919 1770 1728 1473 1066

3. ዘፍጥረት 46:5-7

4. ዘፍጥረት 12:4

5. ኢያሱ 2:1-21

እኔ ማን ነኝ?

6. እኖር የነበረው በኤልቆሽ ሲሆን በነነዌ ላይ ትንቢት ተናግሬአለሁ።

እኔ ማን ነኝ?

7. የሁለተኛው ባለቤቴ ስም “የተወደደ” ማለት ሲሆን የመጀመሪያው ባለቤቴ ስም ደግሞ “ሰነፍ” የሚል ትርጉም አለው።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 8 ሽብርተኝነት ሊወገድ የሚችለው እንዴት ነው? (ሚክያስ 4:․․․)

ገጽ 9 የሰው ቁጣ ምን ማድረግ አይችልም? (ያዕቆብ 1:․․․)

ገጽ 10 ገንዘብ ምን ሊሆን ይችላል? (መክብብ 7:․․․)

ገጽ 28 የመጀመሪያው ኃጢአት ምን ነበር? (ዘፍጥረት 3:․․․)

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

(መልሱ በገጽ 27 ላይ ይገኛል)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. በመንገድ ዳር፣ በድንጋያማ ቦታ፣ በእሾኽ መካከልና በጥሩ መሬት ላይ።

2. የመንግሥቱ ቃል።

3. 1728 ከክርስቶስ ልደት በፊት።

4. 1943 ከክርስቶስ ልደት በፊት።

5. 1473 ከክርስቶስ ልደት በፊት።

6. ናሆም።—ናሆም 1:1

7. አቢግያ።