JW ላይብረሪ እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
ከታሪክ ማኅደራችን
በደቡብ ምሥራቅ እስያ የእውነት ብርሃን ፋና ወጊ የሆነችው ላይትቤረር
ላይትቤረር በተባለችው ጀልባ ይጓዙ የነበሩት ጥቂት ወንድሞች ተቃውሞ ቢያጋጥማቸውም ብዙ ሕዝብ በሚኖርበት ሰፊ የሆነ ክልል የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት በድፍረት አውጀዋል።
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > ከታሪክ ማኅደራችን በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > ከታሪክ ማኅደራችን በሚለው ሥር ይገኛል።
ንድፍ አውጪ አለው?
የባሕር ኪያር እንደ ሁኔታው የሚለዋወጥ ቆዳ ሊኖረው የቻለው እንዴት ነው?
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > ንድፍ አውጪ አለው? በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > ንድፍ አውጪ አለው? በሚለው ሥር ይገኛል።