ለ9
ዳንኤል በትንቢቱ ላይ የገለጻቸው የዓለም ኃያላን መንግሥታት
|
ባቢሎን በ607 ዓ.ዓ. ንጉሥ ናቡከደነጾር ኢየሩሳሌምን ደመሰሰ |
|
ሜዶ ፋርስ በ539 ዓ.ዓ. ባቢሎንን ድል አደረገ በ537 ዓ.ዓ. ቂሮስ አይሁዳውያን ወደ ኢየሩሳሌም እንዲመለሱ አዋጅ አወጣ |
|
ግሪክ በ331 ዓ.ዓ. ታላቁ እስክንድር ፋርስን ድል አደረገ |
|
ሮም በ63 ዓ.ዓ. እስራኤልን መግዛት ጀመረች በ70 ዓ.ም. ኢየሩሳሌምን ደመሰሰች |
|
አንግሎ አሜሪካ ከ1914 እስከ 1918 ዓ.ም. በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት አንግሎ አሜሪካ የዓለም ኃያል መንግሥት ሆኖ ብቅ አለ |

