መጽሐፍ ቅዱሶች

የቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም ትክክለኛና በቀላሉ የሚገባ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ነው። በሙሉ ወይም በከፊል በ327 ቋንቋዎች ተተርጉሟል። ወቅታዊው አኃዛዊ መረጃ እንደሚያሳየው 256,139,430 ቅጂዎች ታትመዋል። ይህን ትርጉም በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት “የይሖዋ ምሥክሮች የራሳቸው መጽሐፍ ቅዱስ አላቸው?” እና “አዲስ ዓለም ትርጉም ትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ነው?” የሚሉትን ርዕሶች ተመልከት።

በአንዳንድ ቋንቋዎች፣ ብዙ ሰው የሚጠቀምባቸውን ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ከሚመለከተው አካል ፈቃድ ጠይቀን ለንባብ አቅርበናል።

እይታ