ሣጥን 5ሀ

“የሰው ልጅ ሆይ፣ ይህን ታያለህ?”

“የሰው ልጅ ሆይ፣ ይህን ታያለህ?”

ሕዝቅኤል በቤተ መቅደሱ ግቢና በቤተ መቅደሱ ውስጥ የተመለከታቸው አራት አስጸያፊ ነገሮች (ሕዝ. 8:5-16)

1. የቅናት ጣዖት ምልክት

2. ለሐሰት አማልክት ዕጣን የሚያጥኑ 70 ሽማግሌዎች

3. ‘ሴቶች ታሙዝ ለተባለው አምላክ ያለቅሳሉ’

4. 25 ወንዶች “ለፀሐይ ይሰግዱ ነበር”